News

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ...
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት የተዳከመው የአማራ ክልል ቱሪዝም፣ በክልሉ ውስጥ በቀጠለው የትጥቅ ግጭት ክፉኛ እየተጎዳ እንደሚገኝ፣ የክልሉ የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዶክተር አየለ አናውጤ ...
ከትግራይ ክልል ወደ አወዛጋቢዎቹ የራያ አላማጣ እና ራያ ባላ አካባቢዎች ቀደም ሲል ገብተው የቆዩ የታጠቁ ኀይሎች፣ የወረዳዎቹን ቀበሌዎች ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን፣ ከጦርነቱ ፍጻሜ በኋላ በዐማራ ክልል የተሠየመው የራያ ኣላማጣ ወረዳ ጊዜያዊ ...
በካልፎርኒያ እየቀጠለ ያለው የሰደድ እሳት በአካባቢው በሚከሰተው ደረቅ አየርና አደገኛ ነፋስ አማካይነት ሊባባስ እንደሚችል ብሔራዊው የአየር ትንበያ አገልግሎት አስጠንቅቋል። ይህን ተከትሎም የእሳት አደጋ መከላከያ አገልግሎት ክፍሎች ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
ከተለያዩ የክልሉ ከተሞች ነዋሪዎች ጋር ህዝባዊ ውይይት ማካሄድ የጀመሩት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ውይይቱ አስተዳደሩ ያሉበትን ክፍተቶች ለማረምና አዎንታዊ ነገሮችን ለማስቀጠል እንደሚያግዝ ጠቅሰዋል ...
የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለሶስተኛ ጊዜ የሥልጣን ዘመን መወዳደር በሚፈልጉበት ባለብዙ ደረጃዎች ምርጫ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህንዳውያን ዛሬ ቅዳሜ ድምጻቸውን ሰጥተዋል። መራጮቹ ድምጻቸውን የሰጡት በስምንት ክልሎች እና በፌዴራል ...
በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ከዜይሴ ብሔረሰብ ቀበሌዎች የልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ጋራ በተያያዘ ግጭት ታስረው እስር ቤት የቀሩ 80 ሰዎች በፖሊስና በፍርድ ቤት ምልልልስ በመጉላላት ላይ መኾናቸውን የታሳሪ ቤተሰቦችና አንድ የፓርላማ አባል ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ። የክልሉ መንግሥት ባወጣው መግለጫ፣ “የፕሪቶሪያ ስምምነት ሲፈርስ እና የትግራይ ሕዝብ ወደ ዳግም እልቂት ሲገባ ዝም ብሎ ...
በቅርቡ በመቐለ ከተማ ምክር ቤት ለከንቲባነት የተሾሙትና፣ ሹመታቸው በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የታገደው የመቐለ ከተማ ምክር ቤት ዶ.ር ረዳኢ በርኸ ሥራቸውን እንዲቀጥሉ የከተማዋ ምክር ቤት ወሰነ። ምክር ቤቱ ...
ኤርትራዊው ቢኒያም ግርማይ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ተደርጎ የነበረውን የቱር ደ ፍራንስ የብስክሌት ውድድር 12ኛ ደረጃ በአሸናፊነት አጠናቋል። በፈረንሣይ በመካሄድ ላይ ባለው የብስክሌት ውድድር ለሶስተኛ ጊዜ ያሸነፈው ቢኒያም፣ በተወዳጁ ዓለም ...