News
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ እና አካባቢው በታጣቂዎች በቀጠለው ግድያ እና እገታ የተነሳ ወጥቶ ለመግባት መቸገራቸውን እና ከፍተኛ የደኅንነት ስጋት እንዳደረባቸው ነዋሪዎች ለቪኦኤ ገልጸዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ ከጎንደር ወደ ...
ኢትዮጵያ በአብዛኛው በአገር ውስጥ ምርት ላይ ጥገኛ በመሆኗ እና በሌሎች ምክንያቶች የምግብ ዋጋ አስቀድሞ የተፈራውን ያህል ያለመጨመሩን የጠቀሰው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት አመለከተ። የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ...
በፋኖ ታጣቂ ቡድን ላይ ከፍተኛ ጥቃት ሊፈጽም መሆኑን መንግስት ባወጀበት ወቅት በተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው ውጊያ ተባብሶ መቀጠሉን በምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች ያሉ ነዋሪዎች ገለጹ። የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ...
በ16 ዓመት አዳጊ ወጣት፣ ከሦስት ዓመት በፊት የተመሠረተው “የኢትዮጵያ የተፈጥሮ አፍቃርያን” የተሰኘ እንቅስቃሴ፣ በአካባቢ ጥበቃ እና የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ፣ በ12 ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች ግንዛቤ አስጨብጧል። አሁን ደግሞ ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
ከተለያዩ የክልሉ ከተሞች ነዋሪዎች ጋር ህዝባዊ ውይይት ማካሄድ የጀመሩት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ውይይቱ አስተዳደሩ ያሉበትን ክፍተቶች ለማረምና አዎንታዊ ነገሮችን ለማስቀጠል እንደሚያግዝ ጠቅሰዋል ...
የትግራይ ክልል ምክር ቤት፣ በክልሉ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ የታገዱት እና በቅርቡ በምክር ቤቱ በተሾሙት ከንቲባ ጉዳይ ለመወያየት፣ ለነገ ሐሙስ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም. አስቸኳይ ጉባኤ መጥራቱን፣ ከከተማው ምክር ቤት ዛሬ ...
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ከፋኖ ታጣቂ ቡድኖች ጋራ በመገናኘትና ቡድኑን በመደገፍ የተጠረጠሩ ሰዎች፣ ማንነትን በለየ መልኩ ከዐሥር ሰዎች በላይ ከትላንትና ወዲያ መታሰራቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ...
በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ከትላንት ዕሁድ ጀምሮ የጣለው በረዶና ኅይለኛ ነፋስ ትምህርት ቤቶችና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዲዘጉ አስገድዷል። በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍሎች በመጣል ላይ ያለው በረዶ በተለይም ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results